ሥነ ጽሑፍ
ከWikipedia
ይዞታ |
[ለማስተካከል] የሥነፅሁፍ አይነቶች
[ለማስተካከል] ግጥም
ዊኪ-ፔዲያ!
በድንቅ ጂምራችሁ እጂግ በመኩራቴ
ማለፊያ ብያለሁ ዝቅ-ብዬ ከአንጀቴ::
እንዲሕ ነዉ ያገር-ልጂ በጥበብ መራቀቅ
በአገር-በቀል ቋንቋ ወግ-ባሕልን ማጥበቅ::
በርቱ ተበራቱ ጠንክሩ እንደ ብረት
አሳውቁን ጥበብ ለውገን በሕብረት::
ስነ-ጦማር::
የዉሽማ ፍቅር!
ሲጠጉት አሲድ ነዉ ጸረ-መርዝ ጉደኛ
ሲርቁት ማግኔት ነዉ ጎትቶ ሚያስተኛ
እንዲሕ አመለ ቢስ ማድረጉን ባውቅ ኖሮ
አልጀምርም ነበር ከዚያች ልጂ በጓሮ!
ስነ-ጦማር
[ለማስተካከል] ተውኔት
[ለማስተካከል] መጣጥፍ
[ለማስተካከል] ልብ ወለድ ድርሰት
[ለማስተካከል] የሥነፅሁፍ ጠበብት
ደራስያን
ሃያስያን
ፀሃፌ ተውኔቶች
ተዋንያን
ጋዜጠኞች
ገጣምያን
ፀሃፍት
[ለማስተካከል] ሥነፅሁፍ በሃገር፤ በቋንቋ ወይም በባህል
የአፍሪካ ሥነፅሁፍ
የእስያ ሥነፅሁፍ
የአውሮፓ ሥነፅሁፍ
የሰሜን አሜሪካ ሥነፅሁፍ
የላቲን አሜሪካ ሥነፅሁፍ