ኢሎካኖ
ከWikipedia
ኢሎካኖ (Ilocano) በፊልፒንስ የሚናገር ቋንቋ ነው።
ስፓንያውያን ከደረሱ በፊት ቋንቋው የራሱን አቡጊዳ ነበረው። ዛሬ ግን የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ነው።
አንዳንድ ቃላት ከእስፓንኛ፣ እንግሊዝኛ፣ አረብኛ፣ ሳንስክሪትና ቻይንኛ ተበድረዋል።
[ለማስተካከል] ተራ ዘይቤዎች
- አዎ - ወን
- አይደለም - ሳን
- እንደምን ነህ? - ኩሙስታ ካ?
- መልካም ቀን - ናይምባግ ንጋ አልዳው
- መልካም ጥዋት - ናይምባግ አ ቢጋት
- መልካም ማታ - ናይምባግ ኢ ራቢይ
- ስምዎ ማነው? - አኒያት ናጋንሞ?
- ሽንት ቤት የት አለ? - አያና ቲ ባኒዮ?
- እወድሃለሁ - አይ-አያተንካ ወይም ኢፓትፓተግካ
- ይቅርታ - ፓካዋን