ሊቢያ
ከWikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | ትሪፖሊ |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | አረብኛ | ||||
መሪዎች ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ዘንታኒ ሙሀመድ አዝ-ዘንታኒ ባግዳዲ ማህሙዲ |
||||
የነጻነት ቀን | ታኅሣሥ 14 ቀን 1944 (Dec. 24, 1951 እ.ኤ.ኣ.) |
||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,759,540 (ከዓለም 16ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ) |
5,499,074 (ከዓለም 103ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | ዲናር | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | ||||
የስልክ መግቢያ | 218 |
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ-መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለአለፉት በርካታ አመታት አገሪቱን በብቸኝነት የሚያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ ፣ በአሁኑ ሰአት ፣ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም "የተባበሩት የአፍሪካ አገራት" ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምናሉ።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ| |