ሶማሊላንድ
ከWikipedia
ሶማሊላንድ እውቅና ያልተሰጠው በስራው ግን እንደ አንድ ሉአላዊ ሃገር የሚንቀሳቀስ በአፍሪካ ቅንድ በሰሜን ምስራቅ ሶማሌ የሚገኝ አካል ነው። በ1983፥ የሶማሊላንድ ህዝብ ነጻንስቱን አውጆ ከሶማሌ 18 ክፍለ ሃገራት 5ቱን አካቶ ይዟል። ይህም በጅቡቲ በኢትዮጵያ በቀድሞው የጣልያን ሶማሊላንድና በአዴን ጎልፍ የሚካለለውን 137,600 ኪሎሜትር ካሬ የሚሸፍነውን ቦታ ከሞላ ጎደል ይሸፍናል። የሶማሊላንድ ዋና ከተማ ሃርጌሳ ነው።
እውቅና ባያገኝም አካሉ ሳይዋዥቅ እንደ መንግስት እየሰራ ይገኛል። በመስከረም 18 ቀን 1998 በተደረገው የከተሞች የሊቀምንበርና የህዝብ ተወካዮች ምርጫ ኡዱብ ፓርቲ ሲያሸንፍ በተለያዩ ታዛቢዋ ትክክለኛና ነጻ ምርጫ እንደ ነበር ዘገባ ቀርቧል። ይህም ሶማሊላንድ ላቀረበችው የእውቅናው ጥያቄ ድጋፍ ይሰጣል የሚሉ ወገኖች አሉ።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ| |