Web Analytics Made Easy - Statcounter

See also ebooksgratis.com: no banners, no cookies, totally FREE.

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Wikipedia:መጋቢዎች

Wikipedia:መጋቢዎች

ከWikipedia

መጋቢ ደግሞ sysop (ከ "system operator") ይባላል።

በመጋቢዎች ብቻ የሚፈጸም እርምጃ እንዲወሰድ በዚህ ገጽ ላይ መጠየቅ ይችላሉ።

አንድን መጣጥፍ ለማጥፋት የሚቀርቡ ጥያቄዎች በለማጥፋት የቀረቡ ገጾች ይቅረቡ።

መጋቢ በተለይ ሌሎች ተጠቃሚዎች የማይቻላቸውን አንዳንድ ተግባር ለመፈጸም ችሎታ አላቸው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ እንዲህ ማድረግ ከቻለ፣ ዌብሳይቱ ቀስ ይል ነበር። ደግሞ ታማኝነት ስላላቸው ይህ ለጸጥታ ምክንያት ነው።

መጋቢ ለመሆን ከወደዱ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ 'አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች' በሚለው ክፍል ሥር ይጠይቁ። ማንም ተጠቃሚ 'ድጋፍ' ወይም 'ተቃውሞ' በማለት ዕጩዎቹን ማማረጥ ይፈቀዳል።

ለዚህ ድረገጽ ለጥቂት ጊዜ የጨመረ ሰው ሁሉ መጋቢ እንዲሆን ይፈቀዳል። የዊኪፔድያ መስራች ጂምቦ ዌልስ «ይህ ቁም ነገር መሆን አይገባም» ብሏል።

መጋቢ ምንም ልዩ ስልጣን የለውም። ከሌሎቹ ተጠቃሚዎቹ ሁሉ ጋራ እኩል ነው።

በዚህ ገጽ በመጋቢዎች (ሳይሶፕ) ብቻ ለሚሰሩ ሥራዎች ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል።

መጋቢዎች ሊሰሩ የሚችሉት ሥራዎች፦

  • መጣጥፎችን ለማጥፋት - Wikipedia:Deletion policy፣ ለመጥፋት የታጩ ገጾች
  • መጣጥፎችን መቆለፍን እና መክፈት - Wikipedia:Protection policy
  • የተቆለፈን መጣጥፍ ማስተካከል
  • መጥፎ ስራ የሚሰሩ ተጠቃሚዎችን ማገድ/መከልከል - Wikipedia:Bans and blocks, Wikipedia:Vandalism in progress
ደግሞ የመጋቢ መዝገቦች ይዩ ፦

A bureaucrat is a slightly higher administrative level that can perform a few additional functions. Bureaucrats can give administrator or bureaucrat status to other users following a successful request on this page. Bureaucrats can also help users who want to change user names. Requests for name changes should be made directly to the talk page of one of the listed bureaucrats.

See also: Bureaucrat logs - User rights, User rename


ይዞታ

[ለማስተካከል] የመጋቢዎች ዝርዝር

An automated list of accounts with admin status is available at Special:Listadmins.

[ለማስተካከል] Active

[ለማስተካከል] Inactive

[ለማስተካከል] አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች

I agree that User:Tatari shoud be a sysop. Elfalem 15:17, 1 August 2006 (UTC)

So do I, I will make request on Meta. ፈቃደ (ውይይት) 15:28, 1 August 2006 (UTC)

I have decided to again request bureaucrat status at Meta. I asked once before in August, but they said we weren't big enough yet. I think now we are big enough. The only extra powers a bureaucrat has are: 1) can make other users sysop with community approval, so that we don't have to ask at Meta every time we decide to add a new sysop; 2) can give bot users a flag so that their changes won't normally show up on the recent changes list. Other than that it is exactly the same as sysop. Let me know if anyone has any comments or objections. Thank you.

እኔ 'ቢሮክራት' ሁኔታ ከ'ሜታ' ጠይቄያለሁ. ቅድም ብዬ በነሐሴ ስጠይቅ ከትንስነታቸን ገና አያስፈልግም ብለው መለሱልኝ. አሁን ግን ስፋታችን በቅቷል መሰለኝ. ቢሮክራት በተለይ ለማድረግ የሚችል እንዲህ ብቻ ነው:- 1) ከ'ሜታ' ፈቃደ መጠይቅ ሳያስፈልገን ቢሮክራት ሌሎችን ተጠቅሚዎች መጋቢ (sysop) በቀጥታ ማድረግ ይችላልና 2) የ'bot' ማሽን ብዙ ለውጦች በ'ቅርብ ለውጦች' እንዳይታዩ በልዩ ምልክት ማመልከት ይችላል. ከዚያ ብቻ በቀር ከsysop ደረጃ ምንም ልዩነት የለም. ከዚህ በታች ሃሣባችሁን መጻፍ ትችላላችሁ. እግዜር ይስጥልኝ. ፈቃደ (ውይይት) 00:32, 2 January 2007 (UTC)

  • Support. I am not here very often but as far as I can remember Codex Sinaiticus has been working well on this project. guillom 06:43, 3 January 2007 (UTC)

[ለማስተካከል] ወቅታዊ ጉዳዮችና ጥያቄዎች

ማንኛውም ገጽ እንዲቆለፍ ከፈለጉ፣ ተጠቃሚዎች መጋቢዎች እዚህ መጠየቅ ይችላሉ። አንድን መጣጥፍ ለማጥፋት የሚቀርቡ ጥያቄዎች በWikipedia:ለመጥፋት የታጩ ገጾች ይቅረቡ። ተጠሚዎችን ለማገድ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ደግሞ እዚህ ይቅረቡ።

ማወቅ ያለባቸውን ጉዳዮች ወይም አስፈላጊ ዜና እንዲረዱ፤ መጋቢዎች ሁሉ ይህን ክፍል መከታተል ይገባቸዋል።

[ለማስተካከል] ደግሞ ይዩ


aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -