>


Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ከWikipedia

መስከረም 1 ቀን: ዕንቁጣጣሽ፣ ብሄራዊ ቀን በካታሎኒያ እስፓንያ...

[ለማስተካከል] እንኳን 2000 አደረሳችሁ!!!Image:Adey abeba.jpg

  • 1507 - የፖሎኝ ሠራዊት በኦርሻ ውግያ በሩስያ ላይ አሸነፈ።
  • 1806 - የአሜሪካ መርከቦች በኤሪ ሐይቅ በእንግሊዝ አሸነፉ።
  • 1890 - በላቲመር ፔንሲልቬኒያ ፖሊሶች 19 የማዕደን ሰራተኞች በእልቂት ገደሉ።
  • 1915 - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ።
  • 1982 - የብረት መጋረጃ በኰሙኒስት ሃንጋሪና በኦስትሪያ መሃል ተከፍቶ ወዲያው ብዙ ሺህ ጀርመኖች ወደ ምእራብ ፈለሱ።
  • 1994 - አራት አውሮፕላኖች በአረብ ታጣቂዎች ተሰርቀው በአለም ንግድ ሕንጻና በፔንታጎን ተጋጭተው 3000 ያህል ሰዎች ተገደሉ።

መስከረም 2 ቀን: ብሄራዊ ቀን በኬፕ ቨርድ...

  • 1184 - በመስቀል ጦርነት የእንግሊዝ ንጉስ 1 ሪቻርድ በሳላዲን ላይ በአርሱፍ ውግያ አሸነፈ።
  • 1890 - የዳግማዊ ምኒልክ ሻለቆች የካፋን ንጉስ ጋኪ ሸሮቾ በማማረክ ያንን መንግስት ጨረሱ።
  • 1935 - የጓደኞች ወታደርና 1,800 የጣልያ እስረኞች ተሸክማ ላኮኒያ የምትባል መርከብ አፍሪካን ስትቀርብ በጀርመኖች ተተኩሳ ሰጠመች።
  • 1970 - የጸረ-አፓርትሃይድ ወኪል ስቲቭ ቢኮ በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ታስሮ ተገደለ።
  • 1972 - ነጻነት ለቨንዳ ተሰጠ - ይህ ግን ከደቡብ አፍሪካ ውጭ አልተቀበለም።
  • 1985 - መይ ካሮል ጀሚሶን መጀመርያ ጥቁር አሜሪካዊት በጠፈር ሆነች።

መስከረም 3 ቀን

  • 1883 - ሳልስበሪ ሮዴዚያ ተመሰረተች።
  • 1893 - በፊሊፒንስ ጦርነት የፊሊፒንስ ተዋጊዎች በአሜሪካ ሠራዊት ላይ ድል አደረጉ።
  • 1899 - በአውሮፓ የተደረገ መጀመርያው የአውሮፕላን በረራ።
  • 1907 - በ1ኛ አለማዊ ጦርነት የደቡብ አፍሪካ ጭፍሮች ጀርመን ደቡብ-ምዕራባዊ አፍሪካ (ናሚቢያ) ወረሩ።
  • 1952 - መጀመርያው ሰው ሰራሽ መንኮራኩር (የሩሲያ) ጨረቃን ደረሰ።
  • 1996 - ስዊድን በምርጫ ለዩሮ እምቢ አለች።

መስከረም 4 ቀን

  • 1534 - ሳንቲያጎ ቺሌ በኗሪ አርበኞች ጠፋ።
  • 1676 - የአውሮፓ ሠራዊት በቪኤና ውግያ ቱርኮችን አሸነፉ።
  • 1894 - የአሜሪካ ፕሬዚዳን መኪንሊ ተተኩሰው ሲሞቱ ቴዮዶር ሮዝቬልት ፕሬዚዳን ሆኑ።
  • 1953 - "ኦፐክ" - የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት - ተመሰረተ።

...


ነሐሴ 17 ቀን: ነጻነት ቀን በሮማንያ፤ ኡምህላንጋ (የሸምበቆ) በዓል በስዋዚላንድ...

ነሐሴ 18 ቀን: የባንዲራ ቀን በላይቤሪያ፤ ብሔራዊ በዓል በዩክራይንሲዬራ ሌዎን...

  • 1825 - ባርነት በእንግሊዝ አገር ግዛቶች ሁሉ ባዋጅ ተከለከለ።
  • 1831 - እንግሊዝ ሆንግኮንግን ማረከ።
  • 1960 - ፈረንሳይ ንዩክሌር ቦምብ በፈተና በመፈንዳቷ ወደ ንዩክሌር ሃያላት ገባች።

ነሐሴ 19 ቀን: ብሔራዊ በዓል በዩሩጓይና በፊልፒንስ...

  • 1791 - ስልጣን ለመያዝ ናፖሌዎን ከግብፅ ወደ ፈረንሳይ ወጣ።
  • 1806 - የእንግሊዝ ጭፍሮች በጦርነት ዋሺንግቶን ዲሲ ገብተው ዋይት ሃውስን አቃጠሉ።
  • 1850 - በሪችሞንድ ቪርጂኒያ 90 ጥቁሮች ትምህርት ስለተማሩ ታሰሩ።
  • 1912 - ፖሎኝ በዋርሳው ውጊያ በሩሲያ ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል።
  • 1936 - ፓሪስ ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች።
  • 1981 - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈልክ አለፈ።

ነሐሴ 20 ቀን: ዓመት በአል በናሚቢያ፤ የሱልጣን ልደት በዓል በዛንዚባር...

ነሐሴ 21 ቀን: ነጻነት በዓል በሞልዶቫ ...

  • 1564 - ካቶሊኮች በፈረንሳይ ፕሮቴስታንቶች ላይ የበርተሎሜዎስ እልቂት ጀምረው መሪያቸውን ደኮልኒን ገደሉ።
  • 1831 - አሚስታድ የተባለ በአፍሪቃውያን የተማረከው መርከብ ወደ ኒው ዮርክ ደረሰ።
  • 1875 - ክራካቶአ የተባለ እሳተ ገሞራ በእንዶኔዝያ ፈነዳ፤ 3600 ሰዎች ሞቱ።
  • 1892 - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ።
  • 1920 - ጦርነት የሚከላከል የኬሎግ-ብሪያንድ ውል በ60 አገሮች ተፈረመ።

ነሐሴ 22 ቀን: ነጻነት በዓል በሆንግኮንግ...

  • 1601 - ጋሊሌኦ ስለመጀመርያ ቴሌስኮፕ ለቬኒስ አማካሪዎች መግለጫ ሰጠ።
  • 1805 - ናፖሌዎን በድረስደን ውጊያ ድል አደረገ።
  • 1888 - ከዓለሙ ታሪክ አጭሩ ጦርነት - 38 ደቂቃ - የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት
  • 1955 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ «እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ቃል ለሰላማዊ ሰልፍ ተናገረ።
  • 1982 - ሳዳም ሁሰይን ኩወይት የኢራቅ ክፍላገር ነው ይላል።

ነሐሴ 23 ቀን: አብዮት በዓል በስሎቫክያ...

  • 1768 - የእንግሊዝ ሠራዊት በጆርጅ ዋሽንግተን ላይ በሎንግ አይላንድ ውጊያ አሸነፉ።
  • 1822 - መጀመርያ የምድር ባቡር አገልግሎት "ዘ ቶም ምብ" በዩናይትድ ስቴትስ ጀመረ።
  • 1871 - በደቡብ አፍሪቃ መጨረሻ የሆኑት የዙሉ ንጉሥ ከትሿዮ በእንግሊዞች ተማረከ።
  • 1941 - የሶቭየት ኅብረት መጀመርያውን ንዩክሌያር መሣሪያ በፈተና አፈነዳ።
  • 1987 - ናቶ በቦስኒያ ሰርቦች ላይ ዘመቻ ጀመረ።

ነሐሴ 24 ቀን: የድል ቀን በቱርክ (የ 1922 ዱምሉፒናር ድል ለማስታወስ)፤ የቅዱስ ሮዛ በዓል በፔሩ...

  • 1934 - የአላም አል ሓልፋ ውጊያ በጀርመንእንግሊዝ ታንኮች መኃል በግብፅ በረሃ ጀመረ።
  • 1959 - ጡርጉድ ማርሻል መጀመርያ አፍሪቃ-አሜሪካዊ የዋና ብሔራዊ ችሎት ፈራጅ ተሾሙ።

ነሐሴ 25 ቀን: የነጻነት በዓል በማለይዝያ፤ ትሪኒዳድ፤ ኪርግዝስታን...

  • 1557 - በዩናይትድ እስቴት ከሁሉ አስቀድሞ በአውሮጳውያን የተሰራ ከተማ ሰይንት ኦገስቲን ፍሎሪዳ ተመሰረተ።
  • 1792 - ጌብሪየል ፕሮሰር የባርዮችን ብጥብጥ በሪችሞንድ ቪርጂንያ አሸፈተ።
  • 1805 - ክሪክ የተባለው የቀይ ኢንዲያን ጐሣ ወታደሮች በፎርት ሚምስ ምሽግ አላባማ ላይ እልቂት አደረጉ።
  • 1854 - በአሜሪካ መነጣጠል ጦርነት ደቡብ ክፍላገሮች (ኮንፌዴራቶች) በ2ኛ መናሠሥ ውጊያ አሸነፉ።
  • 1984 - ፓስካል ሊሱባ በኮንጎ ሪፑብሊክ ምርጫ ፕሬዚዳን ሆኑ፤ ይህ ምርጫ የረጅም ዘመን አንድ ፓርቲ ግዛት ጨረሰ።
  • 1990 - ስሜን ኮሪያ የራሱን ሰው ሠራሽ መንኮራኩር መጀመርያ ጊዜ ላከ።

ነሐሴ 26 ቀን: የሕገመንግስት ቀን በስሎቫኪያ...

  • 1878 - ከምድር መንቀጥቀጥ በሳውስ ካሮላይና 100 ሰዎች ሞቱ።
  • 1915 - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በጃፓን መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ።
  • 1931 - አዶልፍ ሂትለር ፖሎኝን በመውረሩ ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት ጀመረ።
  • 1961 - መንፈቅለ መንግስት በሊቢያ ሙአማር ጋዳፊን ከፍ አደረገው።
  • 1975 - የኮሪያ አየር መንገድ አይሮፕላን በሶቭየት ኅብረት ላይ ሲተኮስ 269 መንገደኞች ሞቱ።
  • 1983 - ዑዝበክስታን ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።

ነሐሴ 27 ቀን: ብሔራዊ በዓል በቬትናም...

  • 1865 - በአባታቸው በምፓንዴ መሞት ከትሿዮ የዙሉ ንጉስ ሆኑ።

ነሐሴ 28 ቀን: ነጻነት በዓል በቃጣር...

  • 1862 - የፕሩሲያ (ጀርመን) ሠራዊት 3ኛ ናፖሊዎንን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በሰዳን ውግያ አሸነፈ።
  • 1890 - በኦምዱርማን ውግያ ሱዳንእንግሊዝ ሠራዊት ድል በማድረግ ቅኝ አገር አደረጉት።
  • 1935 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት ኢጣልያ በጓደኞቹ ሃያላት ተወረረች።
  • 1946 - የቻይና ሃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።

ነሐሴ 29 ቀን: የአባቶች ቀን በአውስትራሊያ፣ ኒው ዚላንድ...

  • 1784 - በፈረንሳይ አብዮት ከ200 በላይ ቄሳውንት ሰማዕትነት አገኙ።
  • 1830 - በሜሪላንድ ፍረድሪክ ዳግላስ መርከበኛ በማስመስል ከባርነት አመለጠ።
  • 1949 - የአርካንሳው አገረ ገዥ ኦርቪል ፋውበስ ጥቁር ትማሮች ከነጭ ጋራ እንዳይማሩ የክፍላገሩን ወታደሮች በሊተል ሮክ ሰበሰበ።

ነሐሴ 30 ቀን: አስተማሮች ቀን በሕንደኬ (የራዳክሪሽናን ልደት)...

  • 402 - ሮማ በቪዚጎቶች ተዘረፈች።
  • 1641 - በኢጣልያ ካስትሮ የሚባል ከተማ በሮማ ፓፓ ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ሃያላት አጠፉት።
  • 1658 - በለንደን እንግሊዝ 10 ሺህ ሕንጻዎች ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
  • 1775 - የአሜሪካ ነጻነት አብዮት ከእንግሊዝ በፓሪስ ውል ተጨረሰ።
  • 1790 - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በእስፓንያ መካከል ከቤሊዝ አጠገብ ጀመረ።
  • 1878 - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የአፓቺ አለቃ ጀሮኒሞ በአሪዞና እጅን ሰጠ።

ጳጉሜ 1 ቀን: ነጻነት ቀን በስዋዚላንድ፣ አንድነት ቀን በቡልጋሪያ...

  • 1773 - ሎስ አንጅለስ የምትባል ከተማ በ44 እስፓንያውያን ሠፈረኞች ተመሰረተች።
  • 1828 - ሳሙኤል ሁስተን የቴክሳስ ሬፑብሊክ መጀመርያ ፕሬዚዳን ሆኖ ተመረጠ።
  • 1869 - የላኮታ ኢንዲያን አለቃ ክሬዚ ሆርስ በእስር ተገደለ።
  • 1893 - ሌኦን ቾልጎሽ የተባለ ወንበዴ የአሜሪካ ፕሬዚዳን መኪንሊ ተኩሶ ገደለው።
  • 1907 - ታንክ የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በእንግሊዞች ተፈተነ።
  • 1947 - በኢስታንቡል ቱርክ በኖረበት በግሪክ ህብረተሰብ ላይ እልቂት ተደረገ።

ጳጉሜ 2 ቀን: ነጻነት ቀን በብራዚል፣ የድል ቀን በሞዛምቢክ...

  • 1785 - የፈረንሳይ አብዮታዊ አማካሪዎች "የማስፈራራት መንግስት" ዐዋጁ።
  • 1932 - ጀርመኖች በ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ለንደንን በቦምብ ለመደብደብ ጀመሩ።
  • 1969 - የአሜሪካ ፕሬዚዳን ጂሚ ካርተር የፓናማ ካናል አስተዳደር ለፓናማ በ1992 ለማዛወር ውል ፈረሙ።
  • 1978 - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ።
  • 1988 - የራፕ ሙዚቃ ተጫዋች ቱፓክ ሻኩር በላስ ቬጋስ ተተኲሶ ተገደለ።

ጳጉሜ 3 ቀን: ብሄራዊ በአል በአንዶራ...

  • 71 - ደብረ ቬሱቪዩስ እሳተ ገሞራ በኢጣልያ 3 ከተሞችን አጠፋ።
  • 1690 - ፃር 1 ፕዮትር በሩሲያ የጺም ቀረጥ አስገበረ።
  • 1804 - ናፖሊዎን በሩሲያ ላይ በቦሮዲኖ ውግያ ድል አደረገ።
  • 1814 - ብራዚል ነጻነቱን ከፖርቱጋል አዋጀ።
  • 1892 - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ።
  • 1935 - የአሜሪካ ጄኔራል አይዘንሃወር የኢጣልያ እጅ መስጠት በጦርነት አዋጀ።

ጳጉሜ 4 ቀን: ሬፑብሊክ ቀን በስሜን ኮርያ፣ ነጻነት ቀን በታጂኪስታን፣ ብሄራዊ ቀን በቡልጋርያ...

  • 467 - የጀርመን አለቃ ኦረስቴስ የሮማ ነጉስን አባርሮ መጨረሻውን ንጉስ ሮሙሉስ አውጉስቶስን ሾመ።
  • 1514 - ቪክቶሪያ የምትባል መርከብ ወደ ስፓንያ በመመለሷ መጀመርያ ዓለምን የከበበችው መርከብ ሆነች።
  • 1914 - ቱርኮች በግሪክ-ቱርክ ጦርነት አሸንፈው ስሚርና ከተማ ተቃጠለ።
  • 1963 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ።

ጳጉሜ 5 ቀን: ብሄራዊ ቀን በጂብራልታር...

  • 1252 - እጣልያ የንጉስ ወገን በፓፓ ወገን በሞንታፔርቲ ድል አደረገ።
  • 1831 - ጆን ኸርሸል መጀመርያ ፎቶ አነሳ።
  • 1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ።
  • 1934 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ።
  • 1966 - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ።
  • 1994 - ገለልተኛ አገር የሆነ ስዊስ በመጨረሻ የተባበሩት መንግስታት አባል ሆነ።

ጳጉሜ 6 ቀን

  • 1731 - በቻርልስተን ሳውስ ካሮላይና አካባቢ ስቶኖ የባርዮች አመጽ ሆነ።
  • 1979 - የሬጌ ሙዚቃ ዘፋኝ ፒተር ቶሽ ቤቱ በኪንግስተን ጃማይካ በሌቦች ተገደለ።

< Static Wikipedia 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu

span style="font-weight: bold;">Our
"Network":



Project Gutenberg

href="https://gutenberg.classicistranieri.com">https://gutenberg.classicistranieri.com



Encyclopaedia Britannica 1911

href="https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com">https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com



Librivox Audiobooks

href="https://librivox.classicistranieri.com">https://librivox.classicistranieri.com



Linux Distributions

https://old.classicistranieri.com



Magnatune (MP3 Music)

href="https://magnatune.classicistranieri.com">https://magnatune.classicistranieri.com



Static Wikipedia (June 2008)

href="https://wikipedia.classicistranieri.com">https://wikipedia.classicistranieri.com



Static Wikipedia (March 2008)

href="https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/">https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/



Static Wikipedia (2007)

href="https://wikipedia2007.classicistranieri.com">https://wikipedia2007.classicistranieri.com



Static Wikipedia (2006)

href="https://wikipedia2006.classicistranieri.com">https://wikipedia2006.classicistranieri.com



Liber Liber

href="https://liberliber.classicistranieri.com">https://liberliber.classicistranieri.com



ZIM Files for Kiwix

https://zim.classicistranieri.com





Other Websites:



Bach - Goldberg Variations

https://www.goldbergvariations.org



Lazarillo de Tormes

https://www.lazarillodetormes.org



Madame Bovary

https://www.madamebovary.org



Il Fu Mattia Pascal

https://www.mattiapascal.it



The Voice in the Desert

https://www.thevoiceinthedesert.org



Confessione d'un amore fascista

https://www.amorefascista.it



Malinverno

https://www.malinverno.org



Debito formativo

https://www.debitoformativo.it



Adina Spire

https://www.adinaspire.com




atOptions = { 'key' : 'e601ada261982ce717a58b61cd5b0eaa', 'format' : 'iframe', 'height' : 60, 'width' : 468, 'params' : {} };

Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com