ኮርትኒ
ከWikipedia
ኮርትኒ | |
ፆታ: | ወንድ/ሴት |
---|---|
መነሻው ቋንቋ: | እንግሊዝኛ |
ትርጕሙ: | «"ባለሟል / የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ"» |
ኮርትኒ (እንግሊዝኛ፡ Courtney) አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። 'ኮርትኒ' የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ ነው።
- ኮርትኒ አክት - የአውስትራልያዊት ዘፋኝ ሸይን ጄኔክ የመድረክ ሰም
- ኮርትኒ አለክሳንደር - አሜሪካዊ ቀማ ተጫዋች
- ኮርትኒ ኮክስ አርኬት - አሜሪካዊት ተዋናይ
- ኮርትኒ ባብኮክ - ካናዳዊት ሯጭ
- ኮርትኒ ብላክመን - ባርባዶሳዊ ኤኮኖሚስት
- ኮርትኒ ብራውን - የአሜሪካ ፉትቦል ኳስ ተጫዋች
- ኮርትኒ ቼትዊንድ - በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን
- ኮርትኒ ክሩምሪን - በደራሲው ቴድ ናይፌ ልቦለድ
- ኮርትኒ ፍሪየል - አሜሪካዊት ትይዕንተ መስኮት
- ኮርትኒ ገይንስ - አሜሪካዊ ተዋናይ
- ኮርትኒ ሃንሰን - አሜሪካዊት ተዋናይ፣ የትይዕንተ መስኮት ማንነት
- ኮርትኒ ኬነዲ - አሜሪካዊት በረዶ ገና ተጫዋች
- ኮርትኒ አን ኩፔትስ - አሜሪካዊት ጅምናስት
- ኮርትኒ ዊሊየምስ - አሜሪካዊ ሙዚቀኛ