አቤ ጉበኛ
ከWikipedia
አቤ ጉበኛ (1925 ይስማላ ጎጃም ተወልደው - 1972 አዲስ አበባ አርፈው) የአማርኛ ጸሐፊና ጋዜጠኛ ነበሩ። ለ12 አመት የተማሩት በቅብት ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤቶች ሲሆን፣ ለማስታወቂያ ሚኒስቴርና ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር 6 አመት ሠርተው አንዳንድ ልብ ወለድ ለቴያትርም ሆነ ለራዲዮን ይጽፉ ነበር። በ1967 እ.ኤ.አ. በአዮዋ ክፍላገር አሜሪካ ወደ International Writing Fellowship Program ሄዱ። መንግሥት ግን ሥራዎቻቸውን በከለከሉ ግዜ ለ3 አመት በአገራቸው በግዞት ይኖሩ ነበር። አቤ ጉበኛ ያረፉ በ1972 በቡና ቤት ሁከት ነበረ።
[ለማስተካከል] ሥራዎች
- አንድ ለናቱ
- አልወለድም
- መስኮት
- ሰይፈ-ነበልባል
- ቂመኛው ባሕታዊ (ቲያትር)
- የደካሞች ወጥመድ (ቲያትር)
- The Savage Girl 1964 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ)
- Defiance 1975 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ)