Web Analytics Made Easy - Statcounter

See also ebooksgratis.com: no banners, no cookies, totally FREE.

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ቤት

ቤት

ከWikipedia

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ ቧ



አቡጊዳ ታሪክ

ቤትአቡጊዳ ተራ ሁለተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያና በዓረብኛ ፊደሎች ሁለተኛው ፊደል "ቤት" ይባላል። በግሪክም ሁለተኛው ፊደል "ቤታ" ይባላል።

በዕብራይስጥ አንድ ነጥብ በመሃል ውስጥ ሲኖር () ድምጹ እንደ "ብ" ቢመስልም ያለዚያ ነጥብ ግን (ב) እንደ "ቭ" ይሰማል። ለዚያም ደግሞ በአማርኛ ይህ ድምጽ "ቨ ቩ ቪ ቫ ቬ ቭ ቮ" በተለይ በባዕድ ቃላት ሲጋጠም ከ"በ..." ትንሽ ተቀይሯል።

[ለማስተካከል] ታሪክ

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
O1
Image:Proto-semiticB-01.png Π


የቤት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኖርያ ቤት ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ አጠራሩ ግን "ፐር" ነበር። (ይህም ቃል በ"ፈርዖን" ስም ይታያል።) በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ቤት" ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ብ" ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ቤት ቤት ב ቤት


የከነዓን "ቤት" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "ቤት" ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት "ቤታ" (Β β) አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት (B b) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Б, б) እና (В, в) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ቤት" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ሁለት) ከግሪኩ β በመወሰዱ እሱም የ"በ" ዘመድ ነው።


aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -