1998
ከWikipedia
- መስከረም 18 ቀን - በሶማሊላንድ የምክር ቤት ምርጫ ተደርጎ የኡዱብ ፓርቲ አሸነፈ።
- መስከረም 27 ቀን - የፓላው ዋና ከተማ ከኮሮር ወደ መለከዖክ ተዛወረ።
- መጋቢት 17 ቀን - የምየንማ መንግሥት በያንጎን ፈንታ ናይፕዪዳው አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
- ግንቦት 26 ቀን - ሞንቴኔግሮ ከሰርቢያ ተለየ።
- ያልተወሰነ ቀን -
- ግንቦት - ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው፥ የኢትዮጵያ መንግሥት በፖለቲካዊ ምክንያት ዋርካ (ድረገጽ) ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አልተቻለም።