1881
ከWikipedia
1881 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 5 ቀን - መጀመርያው ተንቀሳቃሽ ፊልም ፈተና የራውንድኸይ ገነት ትርኢት (2 ሴኮንድ) በሊድስ፣ እንግሊዝ በሉዊ ለ ፕረንስ ተቀረጸ።
- መጋቢት 2 ቀን - ንጉሠ-ነግስት ዮሐንስ አራተኛ በመተማ ውግያ ከሱዳን ጋር ተገደሉ።
- ሚያዝያ 25 ቀን - 2ኛ ምኒሊክ ከጣልያን ጋር ውል ፈርመው ኤርትራ ለጣልያን ስልጣን ሰጡ።
- ያልተወሰነ ቀን፦
- ቡጁምቡራ በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ (የዛሬው ቡሩንዲ) የወታደር ጣቢያ ሆነ።
- ባንጊ ከተማ (ዛሬ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ) በፈረንሳዮች በኡባንጊ ወንዝ ላይ ተመሠረተ።
[ለማስተካከል] ልደቶች
- ሚያዝያ 13 ቀን - አዶልፍ ሂትለር
[ለማስተካከል] መርዶዎች
- መጋቢት 2 ቀን - ንጉሠ-ነግስት ዮሐንስ አራተኛ