Web Analytics Made Easy - Statcounter

See also ebooksgratis.com: no banners, no cookies, totally FREE.

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ፈፍ

ፈፍ

ከWikipedia

ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ



አቡጊዳ ታሪክ

ፈፍ (ወይም አፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው።

[ለማስተካከል] ታሪክ

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል "ረ" ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
D21
Image:Proto-semiticP-01.png Image:Himjar fa.PNG


የፈፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ረ" ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ፔ" ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ፕ" ሆኖ እንዲሰማ መጣ። ኋላም "ፍ" የምለውን ተናባቢ ደግሞ አሰማ።

ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ፔ ፔ פ,ף ፔ


የከነዓን "ፔ" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ "ፔ" የአረብኛም "ፋእ" ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት "ፒ" (Π, π) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (P p) እና የቂርሎስ አልፋቤት (П п) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ፈፍ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ሰማንያ) ከግሪኩ π በመወሰዱ እሱም የ"ፈ" ዘመድ ነው።


aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -