Web Analytics Made Easy - Statcounter

See also ebooksgratis.com: no banners, no cookies, totally FREE.

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Help:የማዘጋጀት ዘዴ

Help:የማዘጋጀት ዘዴ

ከWikipedia

ዊኪፔዲያ መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ (ሲንታክስ) መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል።

ደግሞ የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ ይዩ።

ይዞታ

[ለማስተካከል] የጽሁፍ ንዑስ ክፍሎች፣ አንቀጾች፣ ዝርዝሮችና መስመሮች ስለ ማድረግ

ውጤት አገባብ

አዲስ ክፍል

ንዑስ ክፍል

ንዑስ-ንዑስ ክፍል

  • አዲስ ክፍል ሲጀምሩ በ(==) ይጀምሩ፤ ይህንን (=) አይጠቀሙ።
  • ንዑስ ክፍሎችን አይዝለሉ (ለምሳሌ ከንዑስ ክፍል ንዑስ-ንዑስ ክፍልን ዘለው ወደ ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል አይሂዱ)
  • 4 ወይም ከ4 በላይ ክፍል ያላቸው መጣጥፎች ላይ ወዲያውኑ ይዞታ(መግቢያ) ይጨመራል።
  • ክፍሎቹ ተመሳሳይ ነገሮች (ለምሳሌ የአገሮች ስም) ከሆኑ በተርታ ከሀ-ፐ ያስቀምጧቸው።
== አዲስ ክፍል ==

=== ንዑስ ክፍል ===

==== ንዑስ-ንዑስ ክፍል ====

===== ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል =====
  • የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
    • ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
      • ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
* የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
** ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
*** ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
  1. በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
    1. እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
    2. ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
# በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
## እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
## ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
የትርጉም ዝርዝር 
ትርጉሞች
ቃል 
ትርጉም
ቃል
ትርጉም
; የትርጉም ዝርዝር : ትርጉሞች
; ቃል : ትርጉም
; ቃል
: ትርጉም
ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ እንዲል ያደርጋል
እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።
: ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ 
እንዲል ያደርጋል
:: እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።

አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ

ይንን <blockquote> መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።

የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን </blockquote> ይጨምሩ

አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ
<blockquote>
ይንን <blockquote> መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን 
ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።
</blockquote>
የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን </blockquote> ይጨምሩ
መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር 
ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣ 
በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።  
ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር 
ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ። 
 መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር 
 ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣ 
 በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።  
 ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር 
 ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
 ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ። 
መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።
<center>መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።</center>

አድማስ የሚከፍል መስመር:

ይህ በላዩ ነው፣


ይህ ከታቹ ነው።

(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)

አድማስ የሚከፍል መስመር:
ይህ በላዩ ነው፣
----
ይህ ከታቹ ነው። 
(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)

[ለማስተካከል] መያያዣዎችና የድህረ-ገጽ አድራሻዎች

ውጤት አገባብ

አዲስ አበባ ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።

  • ቅጥታ ወደ ሌላ ጽሑፍ የሚያያይዝ
[[አዲስ አበባ]] ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።

ዋሽንግተን የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።

  • ይህ ባለ ፒፓ [|] መያያዣ ይባላል።
  • የትክክለኛው አርእስት ስም ፒፓውን ይቀድማል፣ የሚነበብም ቃላት ይቀጥላል።
[[ጆርጅ ዋሽንግተን|ዋሽንግተን]] የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።

ፒፓ ደግሞ የሚጠቅም በአርዕስቱ ያለው ትርፍ ቃላት ለመሰወር ነው። ፒፓ መጨረቫ ሲጻፍ በቅንፍ ወይም በሕዋእ-ስም ያለው በገጹ አይታይም፣ ፕሮግራሙ ግን ይሞላዋል። ለምሳሌ፦

ብርቱካን

Contents.




[[ብርቱካን (ፍሬ)|]]

[[Help:Contents|]] 

ወሬ በውይይት ገጥ ሲጨምሩ፣ እባክዎ ~~~ በማድረግ በፊርማ ብቻ ወይም ~~~~ በማድረግ በፊርማና በጊዜ ይፈርሙት።

ፈቃደ
ፈቃደ 14:59, 16 September 2005 (UTC)
  • ይህ ፊርማ ለመኖርያ ገጽዎ ይያያዛል።



: ~~~

: ~~~~

  • የአንዱ አርእስት ወደ ሌላ አርእስት "redirect" ለማድረግ (ቀጥታ ተዛውሮ እንዲመራ) በቀኝ በኩል እንዳለው ምሳሌ, ትእዛዝ በጽሁፉ መጀመርያ ያስቀምጡ፦
#REDIRECT [[አፍሪቃ]]
  • በ"ሌሎች ቋንቋዎች" ስር የሌላ ዊኪፔድያ ጽሁፍ በተመሳሳይ ጉዳይ መያያዝ የሚቻለው

[[language code:(አርዕስት በሌላ ቋንቋ)]] የትም ሲጨመር ነው። "language code" ማለት የቋንቋው ምዕጻረ ቃል እንደ en: fr: de: ወዘተ ነው።

[[fr:Wikipédia:Aide]]

"ውዲህ የሚያያዝ" ና "የተዛመዱ ለውጦች" የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ ይቻላል።

Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴSpecial:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ

እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦ Special:Contributions/UserName ወይም Special:Contributions/192.0.2.0 በሚመስል አገባብ ነው።

"ውዲህ የሚያያዝ" ና "የተዛመዱ ለውጦች" የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ 
ይቻላል።

[[Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴ]]
ና
[[Special:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ]]

እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦
[[Special:Contributions/UserName]]
ወይም
[[Special:Contributions/192.0.2.0]]
በሚመስል አገባብ ነው።
  • ጽሁፍ በመደብ (ካቴጎሪ) ለማኖር፤ እንዲህ የሚመስል መያያዣ የትም ቦታ ያስቀምጡ።
[[Category:ከተሞች]]
  • ጽሁፉ ሳይመደብ ወደ አንድ መደብ ገጽ ለማያዝ ብቻ፡ ሁለት ነጥብ (:) ከ"Category" ይቀድመው።
[[:Category:ከተሞች]]

ISBN 012345678X

ISBN 0-12-345678-X

  • መጻህፍት በISBN ቁጥር ማያያዝ ይቻላል።
ISBN 012345678X

ISBN 0-12-345678-X

[ለማስተካከል] ስዕሎች

ማንኛውም ፎቶ ወይም ስዕል እዚህ ዊኪፔድያ እንዲታይ፣ ስዕሉ አስቀድሞ ወደ ዊኪፔድያ መላክ አለበት። ይኸው የሚቻል በጎኑ ላይ ፋይል/ሥዕል ለመላክ የሚለውን በመጫን ነው፤ አለዚያ በWikimedia Commons የሚገኝ ስዕል መጠቀም ተቻለ። ከዚያው የተላከውን ስዕል በ"ፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር" ላይ ሊያግኙ ይችላሉ።

ውጤት አገባብ
አንድ ስዕል:

Image:wiki.png

አንድ ስዕል: 
[[Image:wiki.png]]
ከልዩ ጽህፈት ጋር:

jigsaw globe

ከልዩ ጽህፈት ጋር:
[[Image:wiki.png|jigsaw globe]]
  • "ልዩ ጽህፈት" የሚታይ ማውስዎ ከሥዕሉ በላይ ካንዠበበ ብቻ ነው። ነገር ግን በአብዛኛው ኮምፒውተር ጽህፈቱ በፊደል ሲሆን በፍጹም አይታይም። ስለዚህ ይህ ዘዴ ለአማርኛ ዊኪፔዽያ ብዙ ጥቅም የለውም።
ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት
ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት

ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
[[Image:wiki.png|frame|ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት]]
  • "frame" የሚለው ቃል ሥዕሉ በቀጥታ ወደ ቀኝ እንዲሄድ ያደርጋል።
  • የግርጌ መግለጫ ደግሞ እንደ "ልዩ ጽሕፈት" ያገልግላል።
  • ሌሎች ጠቃሚ ትዕዛዛት ለስዕሎች እንዲህ ናቸው፦
| right / left / center |(የስፋት ቁጥር)#px | thumb |
ስለ ሥዕሎች ብዙ ተጨማሪ ምርጫውዎች በተረፈ ለመረዳት፣ "የስዕሎች አገባብ" እባክዎ ይመለከቱ።
(በእንግሊዝኛ)

[ለማስተካከል] የጽሕፈት መልክ

ውጤት አገባብ

ቃልን ለማጥበቅ, አጥብቆ, ከሁሉም አጥብቆ

  • እነኚህ ምልክቶች ትእምርተ ጥቅስ (") ሳይሆኑ፣ 2, 3, ወይም 5 ጭረቶች (') አንድላይ መሆናቸውን ይገንዝቡ።
''ቃልን ለማጥበቅ'', '''አጥብቆ''', '''''ከሁሉም አጥብቆ'''''።

ደግሞ ትንሽ ጽሕፈት ም ሆነ ትልቅ ጽህፈት ለማድረግ (ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።

ደግሞ <small>ትንሽ ጽሕፈት</small> ም 
ሆነ <big>ትልቅ ጽህፈት</big> ለማድረግ 
(ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።

ቃላቶችን ለመደለዝ ወይም ለማሥመር በዚህ ዘዴ ነው።

  • ይህ ዘዴ በተለይ የሚጠቅም በመጣጥፎች ሳይሆን ለውይይት ገጾች ይሆናል።
ቃላቶችን <s>ለመደለዝ</s>
ወይም <u>ለማሥመር</u> በዚህ ዘዴ ነው።

የሌሎች ቋንቋዎች ምልክቶች:
À Á Â Ã Ä Å
Æ Ç È É Ê Ë
Ì Í Î Ï Ñ Ò
Ó Ô Õ Ö Ø Ù
Ú Û Ü ß à á
â ã ä å æ ç
è é ê ë ì í
î ï ñ ò ó ô
œ õ ö ø ù ú
û ü ÿ


&Agrave; &Aacute; &Acirc; &Atilde; &Auml; &Aring; 
&AElig; &Ccedil; &Egrave; &Eacute; &Ecirc; &Euml; 
&Igrave; &Iacute; &Icirc; &Iuml; &Ntilde; &Ograve; 
&Oacute; &Ocirc; &Otilde; &Ouml; &Oslash; &Ugrave; 
&Uacute; &Ucirc; &Uuml; &szlig; &agrave; &aacute; 
&acirc; &atilde; &auml; &aring; &aelig; &ccedil; 
&egrave; &eacute; &ecirc; &euml; &igrave; &iacute;
&icirc; &iuml; &ntilde; &ograve; &oacute; &ocirc; 
&oelig; &otilde; &ouml; &oslash; &ugrave; &uacute; 
&ucirc; &uuml; &yuml;

ሌሎች ስርዓተ ነጥቦች:
¿ ¡ § ¶
† ‡ • – —
‹ › « »
‘ ’ “ ”


&iquest; &iexcl; &sect; &para;
&dagger; &Dagger; &bull; &ndash; &mdash;
&lsaquo; &rsaquo; &laquo; &raquo;
&lsquo; &rsquo; &ldquo; &rdquo;

የንግድ ምልክቶች:
™ © ® ¢ € ¥
£ ¤


&trade; &copy; &reg; &cent; &euro; &yen; 
&pound; &curren;

የግርጌ ምልክቶች:
x1 x2 x3 የላዕላይ ምልክቶች:
x1 x2 x3


x<sub>1</sub> x<sub>2</sub> x<sub>3</sub> 
<br/>
x<sup>1</sup> x<sup>2</sup> x<sup>3</sup>
<br/>

የግሪክ ፊደል:
α β γ δ ε ζ
η θ ι κ λ μ ν
ξ ο π ρ σ ς
τ υ φ χ ψ ω
Γ Δ Θ Λ Ξ Π
Σ Φ Ψ Ω


&alpha; &beta; &gamma; &delta; &epsilon; &zeta; 
&eta; &theta; &iota; &kappa; &lambda; &mu; &nu; 
&xi; &omicron; &pi; &rho; &sigma; &sigmaf;
&tau; &upsilon; &phi; &chi; &psi; &omega;
&Gamma; &Delta; &Theta; &Lambda; &Xi; &Pi; 
&Sigma; &Phi; &Psi; &Omega;

የሂሳብ ምልክቶች:
∫ ∑ ∏ √ − ± ∞
≈ ∝ ≡ ≠ ≤ ≥
× · ÷ ∂ ′ ″
∇ ‰ ° ∴ ℵ ø
∈ ∉ ∩ ∪ ⊂ ⊃ ⊆ ⊇
¬ ∧ ∨ ∃ ∀ ⇒ ⇔
→ ↔


&int; &sum; &prod; &radic; &minus; &plusmn; &infin;
&asymp; &prop; &equiv; &ne; &le; &ge;
&times; &middot; &divide; &part; &prime; &Prime;
&nabla; &permil; &deg; &there4; &alefsym; &oslash;
&isin; &notin; &cap; &cup; &sub; &sup; &sube; &supe;
&not; &and; &or; &exist; &forall; &rArr; &hArr;
&rarr; &harr;

የዊኪ ትእዛዞች ቸል ለማድረግ:
ፊርማዬን ለማድረግ በ~~~~ብቻ ነው?


ፊርማዬን ለማድረግ በ<nowiki>~~~~</nowiki>ብቻ ነው?

የማይታይ አስተያየት በመጣጥፉ ውስጥ ለመስጠት:
(ገጹ ሲታይ አስተያይቱ የማይታይ ነው።)

  • ይህ በኋላ ለሚዘጋጁት አዘጋጆች አስተያየት ለመተው ይጠቅማል።


<!-- ይህ አስተያየት ነዋ -->

[ለማስተካከል] የይዞታ ማውጫ

ቢያንስ 4 ክፍሎች በኖሩ ጊዜ፣ "ይዞታ" የሚለው ሰንተረዥ በቀጥታ ከ1ኛው ክፍል አስቀድሞ ይታያል። ይህንን ለማስወግድ፣ በገጹ ላይ በማንኛውም ቦታ __NOTOC__ በማድረግ ነው። እንዲሁም ከ4 ክፍሎች በታች ካሉ ይዞታ እንዲኖር፣ ወይም ይዞታ በሌላ ሥፍራ እንዲታይ __TOC__ በማድረግ በዚያው ስፍራ ይደረጋል።

[ለማስተካከል] ሠንጠረዥ

የሠንጠረዥ አሠራር ለማወቅ በእንግሊዝኛ en:Help:Table ያለውን እርዳታ ያንብቡ።

[ለማስተካከል] ልዩ መልጠፊያዎች

Code Effect
{{CURRENTMONTH}} 03
{{CURRENTMONTHNAME}} ማርች
{{CURRENTDAY}} 7
{{CURRENTDAYNAME}} ዓርብ
{{CURRENTYEAR}} 2008
{{CURRENTTIME}} 11:58
{{NUMBEROFARTICLES}} 3,060
{{PAGENAME}} የማዘጋጀት ዘዴ
{{NAMESPACE}} Help
{{REVISIONID}} 52474
{{localurl:pagename}} ../../../../articles/p/a/g/Pagename.html
{{localurl:Wikipedia:Sandbox|action=edit}} ../../../../articles/s/a/n/Wikipedia%7ESandbox_ae3e.html
{{SERVER}} http://am.wikipedia.org
{{ns:1}} Talk
{{ns:2}} User
{{ns:3}} User_talk
{{ns:4}} Wikipedia
{{ns:5}} Wikipedia_talk
{{ns:6}} Image
{{ns:7}} Image_talk
{{ns:8}} MediaWiki
{{ns:9}} MediaWiki_talk
{{ns:10}} Template
{{ns:11}} Template_talk
{{ns:12}} Help
{{ns:13}} Help_talk
{{ns:14}} Category
{{ns:15}} Category_talk
{{SITENAME}} Wikipedia

NUMBEROFARTICLES ቢያንስ 1 ማያያዣ ያላቸው መመሪያ ገጽም ያልሆኑት በ'Articles' (መጣጥፎች) ክፍለ-ዊኪ ውስጥ ያሉት ገጾች ሁሉ ቁጥር ነው። መይያዣ ካላቸው መዋቅሮችና መንታ መንገዶች ይከተታሉ።

CURRENTMONTHNAME በግሬጎርያን ካሌንዳር አሁን የምንገኝበትን ወር ስም በእንግሊዝኛ ይሠጣል። የማንኛውም ቀን ስም በቀጥታ ከእንግሊዝኛ ካለንዳር ወደ አማርኛ ካሌንዳር ለመቅየር የሚጠቅም ዘዴ ለማወቅ፣ Wikipedia:የቀን መለወጫ ያንብቡ።

[ለማስተካከል] መልጠፊያዎች

ልዩ ልዩ መልእክት በገጽ ላይ እንዲታይ መልጠፊያ ሊሳካ ይቻላል፡፡

ለምሳሌ "{{መዋቅር}}" በመጨመር፣

Image:Wiki letter w.svg ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!

የሚል መልዕክት ያስገኛል።

ሌላ ተራ መልጠፊያ "{{መንታ}}" ለ"መንታ መንገዶች" ነው። እሱ የሚከተለውን መልእክት ያስቀምጣል:-


ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። — ከ1 መጣጥፍ በላይ አንድ አርዕስት ወይም ስም ቢከፋፈሉ፤ ይህ የፈለጉትን ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ መያያዣ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋገጥ ይችላሉ። ደግሞ "ወዲህ የሚያያዝ" ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ።


በመኖርያ ገጽዎ ላይ የሚጠቅሙትን የቋንቋ መልጠፊያዎች አገባብ ለመረዳት፣ Wikipedia:ልሳናት ያዩ።

[ለማስተካከል] 'ለማስተካከል' የሚለው ቃል በየክፍሉ እንዳይታይ ለመደብቅ፦

በየክፍሉ ቀኝ 'ለማስተካከል' የሚለው ማያያዣ በ1 ጽሑፍ ክፍሎች ከአንባቢው ለመሠወር፤ __NOEDITSECTION__ የሚመሥል ኮድ ይጨምሩበት።


aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -