Web Analytics Made Easy - Statcounter

See also ebooksgratis.com: no banners, no cookies, totally FREE.

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Wikipedia:ክፍለ-ዊኪዎች

Wikipedia:ክፍለ-ዊኪዎች

ከWikipedia

የMediaWiki ሶፍትዌር የሚጠቅሙት ዊኪዎች ሁሉ 16 ክፍሎች ወይም ክፍለ-ዊኪዎች አሉዋቸው። ከነዚህም 15ቱ ልዩ 'ባዕድ መነሻ' (Prefix - ለምሳሌ 'Wikipedia:_') ሲኖራቸው 16ኛው ምንም ባዕድ መነሻ ሳይኖረው ዋናው ክፍል (ለመጣጥፎቹ) ነው። ከ16ቱም አይነቶች ግማሹ ወይም 8ቱ የውይይት ክፍሎች ናቸው።

ይዞታ

[ለማስተካከል] ክፍለ-ዊኪዎች

[ለማስተካከል] ዋና ክፍል (Articles)

ዋና ክፍል በዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መነሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መነሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።

[ለማስተካከል] Wikipedia

ይህ ክፍል ስለ ዊኪፔድያ መርሀ ገብሩ መረጃ የሚሰጥ ገጽ ነው (ግብራዊ ገጽ)። ለምሳሌ ይኸው ገጽ እራሱ በ'Wikipedia' ክፍለ-ዊኪ ይገኛል፤ አርእስቱ በ«Wikipedia:» ይጀመራልና።

[ለማስተካከል] User

ይህ ክፍል ለአባል (ተጠቃሚ፣ ብዕር ስም) የግል ገጾች ነው (ያባል መኖርያ ገጽ)። እነዚህ ገጾች በ«User:» መጀመር አለባቸው። ወደ ዊኪፔድያ ከገቡ፣ መኖርያ ገጽዎን ከላየኛ ጫፍ ብዕር ስምዎን በመጫን ይደርሳሉ። ይህ ገጽ የማይበቃዎ እንደሆነ፣ ተጨማሪ ገጾች መፍጠር ከስምዎ ቀጥሎ «/...(ምናምን)» በመጨመር ብቻ ነው።

[ለማስተካከል] Image

ይህ ክፍል ለስዕል ወይም ለድምጽ መግለጫ ነው (ፋይል)። ይህ አይነት ገጽ ባእድ መነሻ «Image:» ሲሆን በማንም ገጽ ላይ ስዕል እንዲታይ የዚህን ክፍል በማያያዝ ነው።

[ለማስተካከል] MediaWiki

ይህ ክፍል በመርሃ ግብሩ መልክ ላይ የሚታዩ ጽሑፎች (መልእክት) ነው። መልኩ በየጥቂቱ ከንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ተተረጉሟል። ይህ ክፍል በ«MediaWiki:» ሲጀመር ከመጋቢዎቹ በቀር ለሌሎች ተጠቃሚዎች ግን ተቆልፈው ነበር።

[ለማስተካከል] Template

ይህ ክፍል ወደ ማንኛውም ገጽ መጨመር የሚችል ልዩ ጽሕፈት ነው (መልጠፊያ)። ክፍሉም «Template:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። በገጹ ላይ እንዲታይ {{(የመልጠፊያ ስም)}} በመጨመር በቀጥታ ይታያል።

[ለማስተካከል] Category

ይህ ክፍል ገጾች እንዲመደቡ የሚጠቅም (መደብ) ነው። ክፍሉ «Category:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። የገጹ ስም በሌላ ገጽ ሲጨመር ደግሞ የተጨመረበት ገጽ በዚያ መደብ ይታያል። መደቡ እራሱ የሌላ መደብ ንዑስ መደብ ሊሆን ይችላል። ይህ ዘዴ ስለ አንድ ጉዳይ የሆኑትን መጣጥፎች ለማግኘት በጣም ይጠቅማል። የዚህ ሥራ እቅድ መድቦች ሁሉ በቀላል ለማመልከት፣ የመደቦች ዛፍ ይመለከቱ።

  • ማስታወሻ፦ ይህ አይነት ገጽ ሊዛወር አይችልም። የመደቡ አር እርእስት ለመቀየር በውስጡ ያለውን እያንዳንዱን ገጽ ወደ መደቡ አዲስ አርዕስት አንድ በአንድ መቀየር አለበት።

[ለማስተካከል] Help

ይህ ክፍል ልዩ ረድኤት የሚሰጡ ገጾች አሉት (እርዳታ ገጽ)። ባእዱ መነሻ «Help:» መሆን አለበት።

[ለማስተካከል] የTalk ክፍለ-ዊኪዎች

ከላይ የተዘረዘሩት ክፍለ-ዊኪዎች እያንዳንዱ ደግሞ የራሱን Talk: ስፍራ አለው (ውይይት)። የያንዳንዱ ክፍለ-ዊኪ ውይይት ክፍለ-ዊኪ የሚገኝ ለባዕዱ መነሻ «Talk:» በመጨመር ነው። ለምሳሌ የ«Wikipedia» ውይይት ክፍል ባእድ መነሻ «Wikipedia Talk:» ነው፤ የዋና ክፍልም ውይይት ክፍል ባዕድ መነሻ ዝም ብሎ «Talk:» ነው። እነዚህ ክፍሎች አብዛኛው ግዜ ስለ ገጹ እራሱ ለመወያየት ነው። ይሁንና «User talk:» የሚለው ክፍል ለዚያ ተጠቃሚ መልእክት ለመተው ነው። በዚህ ልዩ ክፍል (User talk:) መልእክት ሲጨመር፣ «አዲስ መልእክት አለልዎት» የሚለው ብርቱካን ቀለም ሳጥን በዚያው ተጠቃሚ መጋረጃ ጫፍ በቀጥታ ይታያል።


aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -