ምዕራባዊ ሣህራ
ከWikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | ላዩን |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | ዓረብኛ፥ እስፓንኛ | ||||
መሪዎች ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሙሃመድ አብደላዚዝ አብደልቃድር ጣለብ ኡማር |
||||
የነጻነት ቀን | የካቲት 19 ቀን 1968 (February 27, 1976 እ.ኤ.አ.) |
||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
266,000 (ከዓለም 75ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ2005) |
273,008 (ከዓለም 172ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | - | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | ||||
የስልክ መግቢያ | - |
የምዕራብ ሳህራ ሕጋዊ ኹኔታ የሚያከርራክር ጥያቄ ነው። አብዛኛው መሬት በሞሮኮ ሥልጣን ውስጥ ሲሆን ይህ ፍጻሜ በማንኛውም ሌላ አገር አይቀበለም። ብዙ አገሮች ከሳሃራ መንግሥት ጋራ ግኙነት አላቸው። ኢትዮጵያም የሳህራዊ ኤምባሲ አላት። ነገር ግን ከምድረ በዳ በስተቀር የሳሃራ መንግሥት መሬት የለውም።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ| |