Wikipedia:ለመጥፋት የታጩ ገጾች
ከWikipedia
ለመጥፋት የቀረቡ መጣጥፎች እዚህ ይገኛሉ። አንድን ገጽ አንዲጠፋ ከፈለጉ የገጹን ስምና ምክኒያቶን ከስር ይጨምሩ። በገጹ እራሱ ላይ {{ለማጥፋት}} በጫፍ ይጨምሩ። ከሳምንት ብኋላ እንደ ስምምነት ወይም እንደ ውሳኔ ብዛት ይደረጋል፡፡
ይዞታ |
[ለማስተካከል] ደራስያን
ይጥፋ። የመዝገበ-ዕውቀት ጉዳይ አይመስልም። --ፈቃደ 22:55, 1 March 2006 (UTC)
[ለማስተካከል] ወያኔ በግፍ የፈረደባቸውን መሪዎቻችንን ለማስለቀቅ በአንድነት እንነሳ ?
ይጥፋ - ጥሩ አንቀጽ የማይመስል ጽሁፍ ፈቃደ (ውይይት) 23:12, 19 April 2007 (UTC)
[ለማስተካከል] ኮርትኒ ላቭ
ይኑር - ይህ እንዲጠፋ ያቀረበው አዛጋጅ User:ብላይክ ሲሆን እሱ እና ጽሁፉን የጀመረው User:Blake አንድ መሆኑን መገመት እንችላለን። ጽሑፉ በደራሲው የታጨው ምንም ቢሆንም፣ ገጹ እንዲጠፋ ምክንያት አላውቅም። አሁንም መጣጥፎች ስለ Usher እና Connie Francis ይኖራሉ። የአለም ዘመናዊ ሙዚቃ አርቲስቶች ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ትክክልኛ ርዕሰ ጉዳይ ይመስለኛል። ፈቃደ (ውይይት) 15:25, 13 May 2007 (UTC)
[ለማስተካከል] ዶ/ር ቀለሙ ደስታ
ወይም መስፋፋት ይፈልጋል፣ ማን እንደሚሆኑ አሁን አይገልጽም። ፈቃደ (ውይይት) 15:09, 4 October 2007 (UTC)